Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
  • 139
  • 2 188 228
የጀብሀ ሴራ በኢትዮጵያ // ወጣቶቹን ያደራጀው ማነው
የጀብሀ ሴራ በኢትዮጵያ // ወጣቶቹን ያደራጀው ማነው
#ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል
#ቀይሽብር
#esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv
#ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis #መላኩተፈራ #melakutefera
​⁠
#ethiopianhistory #ethiotizita #kalityprison #mengistu_hilemarim #mekoya #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ኢትዮትዝታ #ኢህአፓ #አለምበቃኝ #ሻለቃንጋቱ #habesha #shegerwerewoch #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation #ebstv ​⁠#esheteassefa #meazabirru #haqenasaq
​⁠ @ethiotizitaa
Переглядів: 1 796

Відео

ምርኮኞቹ የደርግ ጄኔራሎች // የሀገርን ሚስጥርን ለሻእቢያ ዘረገፉት
Переглядів 13 тис.9 годин тому
ምርኮኞቹ የደርግ ጄኔራሎች // የሀገርን ሚስጥርን ለሻእቢያ ዘረገፉት #ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል #ቀይሽብር #esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv #ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis #መላኩተፈራ #melakut...
ዳዊት ድሪባ ማነው ?? ብሩህ አእምሮ አለው// አንዷለም ሰለዳዊትየተናገረው
Переглядів 9 тис.19 годин тому
ዳዊት ድሪባ ማነው ?? ብሩህ አእምሮ አለው// አንዷለም ሰለዳዊትየተናገረው #ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል #ቀይሽብር #esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv #ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis #መላኩተፈራ #mel...
የተሰወሩት ካፕቴን ሚስጥር // እኔ ከመንግስቱ ጎን ነኝ
Переглядів 3,3 тис.День тому
የተሰወሩት ካፕቴን ሚስጥር // እኔ ከመንግስቱ ጎን ነኝ #ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል #ቀይሽብር #esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv #ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis #መላኩተፈራ #melakutefera ​⁠...
ክፍል-2 / የከፍተኛ 13 እስርቤት ሰቆቃ // ወጣት ፈተለወርቅ እና ጏድ አዳፍኔ
Переглядів 1,9 тис.День тому
ክፍል-2 / የከፍተኛ 13 እስርቤት ሰቆቃ // ወጣት ፈተለወርቅ እና ጏድ አዳፍኔ #ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል #ቀይሽብር #esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv #ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis #መላኩተፈራ ...
የከፍተኛ 13 እስርቤት ሰቆቃ // ወጣት ፈተለወርቅ እና ጏድ አዳፍኔ
Переглядів 2,5 тис.День тому
የከፍተኛ 13 እስርቤት ሰቆቃ // ወጣት ፈተለወርቅ እና ጏድ አዳፍኔ #ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል #ቀይሽብር #esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv #ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis #መላኩተፈራ #melakut...
የጄ/ሎቹ መጨረሻ ሰዓታት / ጄ/ል ተስፋዬ ነው የገደላቸው
Переглядів 2,6 тис.14 днів тому
የጄ/ሎቹ መጨረሻ ሰዓታት / ጄ/ል ተስፋዬ ነው የገደላቸው #ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል #ቀይሽብር #esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv #ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis #መላኩተፈራ #melakutefera ​...
ክፍል-5 / የመጨረሻ ክፍል / የመላኩ ተፈራ እስረኞች / እየሞቱ ከመኖር ሽሽት
Переглядів 3,7 тис.21 день тому
ክፍል-5 / የመጨረሻ ክፍል / የመላኩ ተፈራ እስረኞች / እየሞቱ ከመኖር ሽሽት #ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል #ቀይሽብር #esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv #ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis #መላኩተፈራ #...
ክፍል-4 የመላኩ ተፈራ እስረኞች // እየሞቱ ከመኖር ሽሽት
Переглядів 3,8 тис.21 день тому
ክፍል-4 የመላኩ ተፈራ እስረኞች // እየሞቱ ከመኖር ሽሽት #ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል #ቀይሽብር #esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv #ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis #መላኩተፈራ #melakutefera ...
ክፍል-3 የመላኩ ተፈራ እስረኞች // እየሞቱ ከመኖር ሽሽት
Переглядів 3,4 тис.28 днів тому
ክፍል-3 የመላኩ ተፈራ እስረኞች // እየሞቱ ከመኖር ሽሽት #ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል #ቀይሽብር #esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv #ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis #መላኩተፈራ #melakutefera ...
ክፍል-2 የመላኩ ተፈራ እስረኞች // እየሞቱ ከመኖር ሽሽት
Переглядів 4,3 тис.28 днів тому
ክፍል-2 የመላኩ ተፈራ እስረኞች // እየሞቱ ከመኖር ሽሽት #ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል #ቀይሽብር #esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv #ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis #መላኩተፈራ #melakutefera ...
የመላኩ ተፈራ እስረኞች // እየሞቱ ከመኖር ሽሽት
Переглядів 4,5 тис.28 днів тому
የመላኩ ተፈራ እስረኞች // እየሞቱ ከመኖር ሽሽት #ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል #ቀይሽብር #esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv #ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis #መላኩተፈራ #melakutefera ​⁠ #et...
ከስልጣን ያወረደችው አሜሪካ ነች // የፕሬዝዳንቱ ስደት የታሰብበት ነው ??
Переглядів 2,7 тис.Місяць тому
ከስልጣን ያወረደችው አሜሪካ ነች // የፕሬዝዳንቱ ስደት የታሰብበት ነው ?? #ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል #ቀይሽብር #esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv #ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis #መላኩተፈራ #me...
የግዝግዛው ጭፍጨፋ // 200 ወታደር ተረሸነ // የሶስተኛው አብዮታዊ ሰራዊት አመፅ
Переглядів 7 тис.Місяць тому
የግዝግዛው ጭፍጨፋ // 200 ወታደር ተረሸነ // የሶስተኛው አብዮታዊ ሰራዊት አመፅ #ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል #ቀይሽብር #esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv #ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis ​⁠ #et...
ከሞት ያመለጠች ህይወት //የጄኔራሉ የአይን ምስክርነት
Переглядів 7 тис.Місяць тому
ከሞት ያመለጠች ህይወት //የጄኔራሉ የአይን ምስክርነት #ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል #ቀይሽብር #esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv #ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis ​⁠ #ethiopianhistory #eth...
አክሱም መሞት ክብሬ ነው // በህይወት የሚፈለገው ጄኔራል
Переглядів 4,9 тис.Місяць тому
አክሱም መሞት ክብሬ ነው // በህይወት የሚፈለገው ጄኔራል
የተካደው የወታደሩ ደሞዝ እና መዘዙ //ድምፅ አልባው ወታደር
Переглядів 2 тис.Місяць тому
የተካደው የወታደሩ ደሞዝ እና መዘዙ //ድምፅ አልባው ወታደር
የጄ/ል ተሾመን አስክሬን ፍለጋ //ሞቶም ያሸነፈ ጄኔራል
Переглядів 4,6 тис.Місяць тому
የጄ/ል ተሾመን አስክሬን ፍለጋ //ሞቶም ያሸነፈ ጄኔራል
ህይወት በአለም በቃኝ // የባለስልጣናቱ ኑሮ በእስር ቤት
Переглядів 10 тис.Місяць тому
ህይወት በአለም በቃኝ // የባለስልጣናቱ ኑሮ በእስር ቤት
ኢህአፖ ማንን ገደለ?? የንፁሀን ዜጎች የደም ጥሪ
Переглядів 3,5 тис.Місяць тому
ኢህአ ማንን ገደለ?? የንፁሀን ዜጎች የደም ጥሪ
የኮ/ል መንግስቱ የመጨረሻው እራት // የዙምባቤው ሽሽት የታሰበበት ይሆን ???
Переглядів 3,9 тис.Місяць тому
የኮ/ል መንግስቱ የመጨረሻው እራት // የዙምባቤው ሽሽት የታሰበበት ይሆን ???
ሀቁን ህዝብ ይወቅ // መፈንቅለ መንግስቱን ማን አከሸፈው ???
Переглядів 3,6 тис.Місяць тому
ሀቁን ህዝብ ይወቅ // መፈንቅለ መንግስቱን ማን አከሸፈው ???
የሞት ግብዣ ጋብዣችሁዋለሁ // የጄኔራል ፅጌ ቤተሰብ መጨረሻ
Переглядів 10 тис.Місяць тому
የሞት ግብዣ ጋብዣችሁዋለሁ // የጄኔራል ፅጌ ቤተሰብ መጨረሻ
ያለ ጥፋቷ የቃተተች ነፍስ // ተሾመ ባዩ የማእከላዊ ጌታ // ከክፍል 1-3 (ሙሉ ክፍል )
Переглядів 7 тис.Місяць тому
ያለ ጥፋቷ የቃተተች ነፍስ // ተሾመ ባዩ የማእከላዊ ጌታ // ከክፍል 1-3 (ሙሉ ክፍል )
አሰቃቂው -ያ ዘመን // 3ኛው የሜይ ደይ በዓልና ሰቆቃ
Переглядів 6 тис.Місяць тому
አሰቃቂው -ያ ዘመን // 3ኛው የሜይ ደይ በዓልና ሰቆቃ
በድያችሁ ከሆነ ግደሉኝ // ጥር 26 እና ኮ/ል መንግስቱ ሀይለማርያም
Переглядів 4,6 тис.2 місяці тому
በድያችሁ ከሆነ ግደሉኝ // ጥር 26 እና ኮ/ል መንግስቱ ሀይለማርያም
የምፅዋው መስዋእት // የአባቴ ስንብት ይቆጨኛል
Переглядів 7 тис.2 місяці тому
የምፅዋው መስዋእት // የአባቴ ስንብት ይቆጨኛል
ፓትሪያርኩ ለምን ተገደሉ ? //የአቡነ ቲዎፍሎስ እስር እና ግድያ
Переглядів 8 тис.2 місяці тому
ፓትሪያርኩ ለምን ተገደሉ ? //የአቡነ ቲዎፍሎስ እስር እና ግድያ
የ17 ዓመታት ሩጫ ፍፃሜ // መሀሉ ዳር ዳሩም መሀል ሆነ
Переглядів 4,2 тис.2 місяці тому
የ17 ዓመታት ሩጫ ፍፃሜ // መሀሉ ዳር ዳሩም መሀል ሆነ
የአላሙዲ እና የኢሳያስ ፍጥጫ // የሻእቢያ ሴራ በኢትዮጵያ ላይ
Переглядів 4,7 тис.2 місяці тому
የአላሙዲ እና የኢሳያስ ፍጥጫ // የሻእቢያ ሴራ በኢትዮጵያ ላይ

КОМЕНТАРІ

  • @user-ow3yx2vj6t
    @user-ow3yx2vj6t 3 хвилини тому

    ትረካ ትችላለህ የታሪኩ ምንጭ ላይ ግን ትንሽ ተሳስተሀል መሰለኝ አይ ምፅዋ በሚል ርዕስ ሀምሳ አለቃ ታደሰ ቴሌ ሳልባኖ ከጻፈው መፀሀፍ ላይ የተቀነጨበ ይመስላል ሌላ ምንጭ የሚኖር አይመስለኝም ታደሰ ካድሬ ነበር ተኝቼ ይህን ሁሉ ታሪክ ሰማሁ የሚለው ነገር ሁል ግዜ ጥርጣሬ ውስጥ ይከተኛል ሆኖም ታደሰ አሁን በህይወት የለም ከ 5 አመት በፊት ሞቷል ። የሚያሳዝነው እስካሁን ሰላምም ሆነ ብልጽግና አለማግኘታችን ውጊያው የሰው ህይወት እና ንብረት ከማውደሙ ውጭ ምንም ጥቅም እንዳልሰጠ እናያለን ። ጀግንነትን በተመለከተ ይህን ድል ያስመዘገበ የሻብያ ሰራዊት ከ10 አመት በኋላ ከወያኔ ጋር ተጣልቶ የደረሰበት ሽንፈት ታይቷል አሜሪካን ባትከለክል በወያኔ ይመራ የነበረው የወያኔ እና የቀድሞ በምፅዋ ተሸንፎ የነበረው ሰራዊት አስመራ ይገባ ነበር ። የወያኔም ጀግንነት ይኸው አሁን ታየ በሚልዮን ለሚቆጠር ሰው ሞት ጉስቁልና ድህነትን አተረፈ ። ጀግናው ቀን ነው ግዜ ነው ጦርነት አያዋጣም ጥፋት ነው ።

  • @user-xz3pv3hx3o
    @user-xz3pv3hx3o 3 години тому

    ሌሎች ሌቦች ለማበረታታት ይመስላል !!! ገገማ ሁላ

  • @asegidmasresha9597
    @asegidmasresha9597 9 годин тому

    Why fucken talk about this bulls hit , assail!

  • @asegidmasresha9597
    @asegidmasresha9597 9 годин тому

    Stopped

  • @habetemaryam5246
    @habetemaryam5246 14 годин тому

    Ahnum be Ethiopia yalut generaluch hulachu murkona neberu man ale yaltemareke

  • @Mule0411
    @Mule0411 20 годин тому

    3 ጊዜ ያመለጠበትን ስልት ያላካተተ ትረካ ስለሆነ ጎደሎ ነው። አንዷለም መፃፍ ነበረበት

  • @Mule0411
    @Mule0411 20 годин тому

    የዚህ ስው ዕድሜው ስንት ነው??

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 День тому

    EPRP members shot the heroic defense force soldiers from their back during the Ethio-Somali war.

  • @SamuelErikibo-zv3hn
    @SamuelErikibo-zv3hn День тому

    Cheers to you bro 🥂 What a documentary King 👑

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. День тому

    አይ የእኔ ወንድም ታሪኩን አዛብተኸዋል።ኢህአፖ በአደባባይ በሠላማዊ ህዝባዊ ትግል ልደራጅ ብሎ ጥያቄ አቅርቦ ነበር።ነገር ግን የመንግስቱ ኃይለማሪያም መደራጀቱን መንፈጉ ብቻ ሳይሆን፣ ለጥያቄዉ የተሠጠዉ ምላሽ ጭፍጨፉ ነበር።ራሱን ለመከላከል እርምጃዎቹን ወስዷል።አለቀ።

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. День тому

    በጣም የተሳሳተ ነዉ።አንተ መጀመሪያ የኢህአፖን የትግል ታሪክ ጠንቅቀህ አታዉቅም።

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. День тому

    እናመሠግናለን።አሪፍ ትረካ ነዉ።

  • @tesfayesebsebe2932
    @tesfayesebsebe2932 День тому

    በትረካህ ከመጀመሪያ ለወንጀሉ ሲዘገጃጁ በደህንነቱ እይታ ውስጥ ከነበሩ ለምን ቀደም ብሎ አልያዛቸውም።

  • @solomonezezew7948
    @solomonezezew7948 День тому

    ተረት ተረት።

  • @MichaelHanal
    @MichaelHanal День тому

    Eritrea is the country of Heroes and the origin land history of civilization

  • @dawitarsenal9587
    @dawitarsenal9587 День тому

    Thanks

  • @solomonkebede5264
    @solomonkebede5264 День тому

    Sabotaged

  • @Miti1100
    @Miti1100 День тому

    Wishat

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 День тому

    Tank you for very interested history tank you again please don't give up God bless your day 🙏

  • @ahmedsylovek65
    @ahmedsylovek65 2 дні тому

    ,ምንም ሀገሬ ኢትዮጵያን ብወዳትም ሴራ ቢኖረውም ሳህል ላይ ሻእቢያ 10 ለባዶ አሸንፏል

  • @gheberemskelbereket1368
    @gheberemskelbereket1368 2 дні тому

    ሐሳዊ ኢኻ ናይቱብ ገለ እንተረኽብኩ ኢልካ እንበር መንምኻንካስ አይጠፍአናን

  • @nazigisolomon575
    @nazigisolomon575 2 дні тому

    Yeshermuta.lij

  • @nazigisolomon575
    @nazigisolomon575 2 дні тому

    Enatkin.tbedaw.

  • @nazigisolomon575
    @nazigisolomon575 2 дні тому

    Qitam

  • @nazigisolomon575
    @nazigisolomon575 2 дні тому

    Ahiya wishetam

  • @brianjackson2272
    @brianjackson2272 2 дні тому

    Wooshettam!!! Why don’t you ask your current Ethiopian generals like Batcha Debelie and Berhane Jula how they were captured!

  • @tekiehedego7362
    @tekiehedego7362 2 дні тому

    ተሸነፍኩ ላለማለት የናቴ ቀሚስ አደናቀፈኝ ነው ነገሩ! ከሸሸው ፈሪ ያገር መሪ ተብየው ይበልጥ በጀግንነት የሞቱትና ሲዋጉ የተማረኩት ጄኔራሎች ይበልጣሉ፤ ቢፈልጉ ኖሮ እኮ ሸሽተውና እጅ ሰጥተው ህይወታቸውን ባተረፉ ነበር።

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f 2 дні тому

    ይህ ጭንጋፍ ዋለልኝን የአፄው ደህንነት ግንባሩን ብሎ በጥይት ማስጠሩ ብቻ ድስ ይለኛል ክብር ለአፄው ደህንነት መከላከያ ሀይል አባላት ፅሁፋም የሱ አልነበረም የኤርትራ ነፃ እውን ድርጅቶች ከረሳቼው ከጄብሃ የተስጠው ነበር ከቅንጭላቱ አፍልቆ አልፃፈው

  • @tsigeasfaha9942
    @tsigeasfaha9942 2 дні тому

    ኣስራለቃ ታደሰ ያስጻፈውን የውሸት ትርክት በማዘጋጀት በተባባሪነት የሰራህ ሳትሆን ኣትቀርም። ሃፍረተ-ቢስ!

  • @emahatsionyohannes2272
    @emahatsionyohannes2272 2 дні тому

    Mechem min gizem qiletamoch nachu

  • @kahsaygebrensea4407
    @kahsaygebrensea4407 3 дні тому

    ኣቃጣሪ

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f 3 дні тому

    ፡picpicapic99 ሻዕቢያ ቁመህ ጠብቀኝ አልያዘም ደርግ የተሼነፈው ኤርትራውያን ሙሉ በሙሉ ኢትዮጵያውያን ናቼው ብሎ እምነት ስልጣለ በስራውይቱ በሲቡሉ ደህንነት ሚስጥር ቦታወች ሳይቀር ደርግ እምኖ ያስቀምጥ መበር ይህ የደርግን ሳይሆን የአፄውም ስህትትነው ኤርትራን ሕዝብ ወንድም ብሉ መቀበሉ ብቻ ነው ሻዕቢያ ከደርግ ያላነሰ መካናይዝድ ጦር ነበረው ኤርትራ ውያን በወንድነት ከኢትዮጵያውያን በወንድነት በልጠው አደለም ነገር ሁሉ ቆሻሻ ፓለቲካ ብቻ ነበር በኢትዮጵያውያን ፓለቲካ ግን ወያኔን ያህል ሻዕቢያን የተረዳ የመሀል ፓለቲካ የለም ወያኔ ካሻዕቢያ በልጦ ገፋፍቶ ነፃ ሁን አላችሁ ሀገርም ሆናቺው ስትቀብጡ ጦርነት አንሳችሁ ወያኔ አይቀር ቅጣት ቀጥቶ ደንበሩን ጥርቅም አድርጎ ዘግቶ ኖ ክስ ኖዋር አውጭ ፓሊሲ ተከተለ ወደብ ወደብ የምትሉትን ግመል አጠጡበት አላችሁ ኢትዮጵያ ያለወደብ ማደግ እንደምትችል ም አሳየ አብይ አህመድ እድሉን ሰጣችሁ በመልካም ጉርብትና በስላም በደህንነት በኢኮኖሚ ትብብር የምትኖሩ እንደሆነ እድሉ ርስት ይህን አልፈለጋችሁም አብይ አህመድ አሁን ኖፒስ ኖዋር ፓሊሲ መከተል ጄምራል አቅብጣችሁ ጦርነት ብትጄመሩ ግን ውርደት ይከተላችሀል

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 3 дні тому

    ዋለልኝም ሆነ እነመንግሰረቱ ነዋይ በጀብሃ ተጠልገው ነበር አላወቁትም እንጂ

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa 3 дні тому

    የጀብሀ ሴራ በኢትዮጵያ // ወጣቶቹን ያደራጀው ማነው

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa 3 дні тому

    የታሪክ ማስታወሻወን ከወደዱት ለቻናላችን እድገት ሲባል like , share & comment በማድረግ ቻናላችንን ይደግፉልን :: ዝግጅታችንን ወደው ሰለሚያዳምጡን ከልብ እናመሰናለን :: 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa 3 дні тому

    የታሪክ ማስታወሻወን ከወደዱት ለቻናላችን እድገት ሲባል like , share & comment በማድረግ ቻናላችንን ይደግፉልን :: ዝግጅታችንን ወደው ሰለሚያዳምጡን ከልብ እናመሰናለን :: 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemzebib1375
    @alemzebib1375 3 дні тому

    አየኽ ስትዋሽ ተያዝክ ምንያቱም በምጽዋ ውግያ ትህነግ አልነበረችም።

  • @alemzebib1375
    @alemzebib1375 3 дні тому

    አየኽ ስትቀደድ ትህነግ በምጽዋ ውግያ አልነበረችም ዝም ብለህ አትበጥረቅ።

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 3 дні тому

    የዚሕን ሠይጣን ፎቶ ምነው ባታሣዩን። የሕወሐት ሥልጣን መያዝ ነው ያሣራብን፣ አንዳቸውም የደረግ አባላትና በሠራዊቱ የነበሩ ተሸራሟጮች በሙሉ መረሸን ነበረባቸው።

  • @alemzebib1375
    @alemzebib1375 3 дні тому

    አሁን የኼን የኪስህ ድራማ የምታቀርበው ያለኸው ሻዕብያ አላሸነፈም ለማለትና የሻዕብያ ጠንካራነት ለመካድ ነው።

  • @alemzebib1375
    @alemzebib1375 3 дні тому

    ውሸታም የኪስህ ወሬ እጃቸው ሰጡ ትላለህ በውግያ ናቸው የተማረኩት።ታሪክ አታጣምም ሻእብያ የማረካቸው ጀነራሎችና የገደላቸው በጣም ጥቂት ናቸው።መንግስቱ ግን ከ 40 በላይ ስመጥሩ ጀነራሎች ራሱ ረሸናቸው ከዛማ ወታደሩ መሪ አልባ ሆኖ ውድቀቱን አቀላጠፈው።በመጨረሻም ሰው በላው መንግስቱ አንድ ሰውና አንድ ጥይት እስኪቀረን እንዋጋለን ያለው አረመኔ ካገር ፈረጠጠ።

  • @alemzebib1375
    @alemzebib1375 3 дні тому

    የኼ የናንተ ትርክትና ድራማ ወሬ አገኘን ብላችሁ ስትቀደዱ አለማፈራችሁ የሚገርም ነገር ነው።

  • @user-Eri
    @user-Eri 3 дні тому

    የውሸት ታሪክ ኣይሰለችም::

  • @dahlakdahlak8740
    @dahlakdahlak8740 3 дні тому

    ጀነራል ጀነራሎች ? ሻለቆች እና አስራ አለቆች እና ደርጎች በ1974 ተሰባስበው --1991 እስከሚሸሹና እስከ ሚታሰሩ ለስንቱ ለስንት ነው በአጭር ግዜ ጀነራል ብለው የለጠፉለት ? አይ የኢትዮጵያ የሹመት ዓይነቶች አሁን ደግሞ ፊልድ ማርሻል ተሰጠ ፤ በአሁኑ ግዜ በዓለም ስንት ፊልድ ማርሻል አሉ ? ያሉ አይመስለኝም ።

  • @samielyas7592
    @samielyas7592 4 дні тому

    Dagem bugezan arif neber ewnetegna hager waddad

  • @mahmudali9977
    @mahmudali9977 4 дні тому

    የተማረከው በሻቢያ እንጂ ወያነ ድራሹ ኣልነበረም.

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 4 дні тому

    ተረታን እንዳይሉ ይግባይ ይላሉ ጋሽ ዘለቀ

  • @markhsamuel8982
    @markhsamuel8982 4 дні тому

    ይህም የኢትዮጵያ ዉሸት ነዉ

  • @markhsamuel8982
    @markhsamuel8982 4 дні тому

    የኢትዮጵያ ታሪክ ዘጋቢዎች እባካቹ ለህዝባቹ የዉሸት ታሪክ ኣትንገሩት ወያኔ ምጽዋ ውግያ ላይ ኣልነበረም ምን ኣይነት ዉሸት ነዉ አረ ኣንድ ቀን ኡነቱን ኣዉሩ

  • @swel7586
    @swel7586 4 дні тому

    በህልም ያየሀው ነው ዝም ብለህ የምትከሰከሰው? ያለ ምንም መወከሻ፡ ያለ ምንም መረጋግጫ፡ በጣም ታሳዝናላቹህ። ህዝባቹህን ኣታከብሩ፡ እውነት ኣታውቁ፡ ኢትዮጵያ እንንተን ይዛ በጣም ታሳዝናለች።

    • @elaridebesai671
      @elaridebesai671 3 дні тому

      ወንድም ምን ቸገረህ ለኣባዱላ ለጂል ጁላ ለባጫ ጠይቅ